Saturday, October 11, 2014

ፓትርያርኩ ድሮና ዘንድሮ…

መልዕክት

የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ትጠብቁአት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ። . . ." የሐዋሪያት ሥራ ፳ ፥ ፳፰


አምስተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ የነበሩት አቡነ ጳውሎስ ባሳለፉት 20 የአስተዳደር ዘመናት በርካታ ወዳጆችንና በርካታ ነቃፊያንን ያፈሩ የመጀመሪያው ፓትርያርክ ነበሩ፡፡ በጊዜው አስተዳደራቸውን ከሚቃወሙት ጳጳሳት መካከል ስድስተኛው ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ አንዱ ነበሩ፡፡ ፓትርያርኩ ስለ አቡነ ጳውሎስ አስተዳደር በጊዜው ተጠይቀው የሰጡት መልስ ‹‹አቡነ ጳውሎስን በምን ልግለጻቸው የፖለቲካና የዘር ጉዳይ አለ….›› በማለት ነበር፡፡ አሁን ስድስተኛው ፓትርያርክ አጀማመራቸው ከባለፈው የአስተዳደር ዘመን የሚብስ እንጂ የተሻለ ሆኖ አይታይም ፤ ስለ አንድ ማኅበር ሳይጨነቁ ስለ አንዲት ቤተክርስቲያን በማሰብ የቆሙበትን ቦታ ያስቡ ፤ ከቀናት በፊት ባካሄዱት ሕገ-ወጥ ስብሰባ ‹‹ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ በአማካሪዎቻቸው ምክንያት ከዕድሜያቸው ዐሥር ዓመት አሳጥረዋል፤ እርስዎም በአማካሪዎችዎ የተነሣ ዕድሜዎ እንዳያጥር ያስቡበት፤›› የተባለውን ምክር ይጠቀሙበት ዘንድ እንመክራለን፡

3 comments:

  1. your holiness Please keep going with right vision and holy mission. we all know the hidden agenda of Mk and Abune Mattewos, we stand with you to clean up the dirty management of the church.
    corrupters and other who are destroying the church must to be removed from inside the church.
    our beloved Father. we know your hands are cleaned enough from corruption and your a real father and you are the holy man of the century.

    ReplyDelete
  2. They all are NOT working by them selves. They are their master's plan and agenda. But both MK and the papasat are responsible for all the destruction in the church because they allowed and accepted political appointees to run the business of the church. So they are quarreling over money and power not for the church. They both have been silent and supporters of the government in its action of destroying the church. They did not oppose the destruction of wall dibasic foe example, and many more.

    ReplyDelete
  3. ብጹ አባታችን......ያሳዝናል.......ድሮስ ከወያኔ ጋር ውለው ምን የሚረባ ነገር ሊማሩ ነው....ከአህያ ዋለች ላም .......
    አንዱ እርግጠኛ ጉዳይ ልንገርዎት እርስዎም እጅ እግርዎ ታስሮ ወደ መቃብር የሚወርዱበት ጊዜ ሩቅ እንደማይሆን አውቀው የጴጥሮስን አውደ ምህረት ቢያስከብሩ እደርሳቸው የዘላለም ስም ያሥራሉ፡፡

    ReplyDelete